BilalMicrofinance
የጥንቃቄ መልዕክት
ከብድር ወይም ቁጠባ አገልግሎት ጋር በተያያዘ ወደ ቅርንጫፎቻችን ሳይመጡ በስልክ ተደውሎ የሚሰጥ ምንም አገልግሎት እንዲሁም የ አሰራር ሂደት አለመኖሩን እያሳወቅን ፤ ከቢላል ማይክሮፋይናንስ ነው በሚል በስልክ ወይም ከታች ከተገለጹት መተግበሪያወች ውጪ በሚላክ በሌላ የሶሻል ሚዲያ አማራጭ ምንም አይነት መረጃ እንደማንጠይቅዎ በመረዳት እራስዎን ከአጭበርባሪዋች እንዲጠብቁ እናሳስባለን።
በተጨማሪም ሁሉንም የብድር አማራጮችን እና ማስታወቂያወችን በተቋማችን ይፋዊ የማህበራዊ ትስስር ገጾች እንዲከታተሉ እየጠየቅን አጠራጣሪ መልዕክቶች ሲደርስዎ ለደንበኛ ድጋፍ ቡድናችን ወይም በአቅራቢያዎ ለሚገኝ የቢላል ማይክሮፋይናንስ ቅርንጫፍ ሪፖርት እንዲያደርጉ እንገልጻለን።
ለደህንነትዎ ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ ነው
ቢላል ማይክሮፋይናንስ
ከሁሉም ለሁሉም!