BilalMicrofinance

የጥንቃቄ መልዕክት

የጥንቃቄ መልዕክት ከብድር ወይም ቁጠባ አገልግሎት ጋር በተያያዘ ወደ ቅርንጫፎቻችን ሳይመጡ በስልክ ተደውሎ የሚሰጥ ምንም አገልግሎት እንዲሁም የ አሰራር ሂደት አለመኖሩን እያሳወቅን ፤ ከቢላል ማይክሮፋይናንስ ነው በሚል በስልክ ወይም ከታች

የዕድገት ምዕራፍ ጅማሮ!

የዕድገት ምዕራፍ ጅማሮ!ከማረጋጋት ወደ ዕድገት፡ FROM STABILIZATION TO GROWTH!***ቢላል ማይክሮፋይናንስ የ2025/26 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ እና የ2026/27 በጀት ዓመት ዕቅድ ውይይት የተቋሙ ማኔጅመንት አባላት እና ሁሉም ቅርንጫፍ ሥ/አስኪያጆች በተገኙበት